Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 “በእኛ ላይ የተነሣህ በእውነት አንተ ብቻ ነህ፤ በአንተ ምክንያት እነሆ እኔ መሳቂያና ማላገጫ ሆኛለሁ፤ አንተ በተራራ ላይ ሆነህ ሥልጣንህን በእኛ ላይ ደረረግኸው ስለምንድነው? Ver Capítulo |