Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:63 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)63 ንጉሡ በአጠገቡ አስቀመጠውና ሹማምንቱን እንዲህ አላቸው፤ “ከእርሱ ጋር አብራችሁ ወደ ከተማ መሀል ሂዱ፤ በምንም ዓይነት ምክንያት ማንም እንዳያስቸግረው አሳውጁለት”። Ver Capítulo |