Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:61 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)61 ሃይማኖት የሌላቸውና ሕግን የማያከብሩ የእስራኤል በሽታ የሆኑ ሰዎች በእርሱ ላይ ተነሡበትና በንጉሡ ፊት ቀርበው ከሰሱት፤ ንጉሡ ግን ክሳቸውን አልተቀበላቸውም። Ver Capítulo |