Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ዮናታንና ሕዝቡ እነዚህን ቃሎች በሰሙ ጊዜ አናምንም ቃሎቹንም አንቀበልም አሉ፤ ምክንያቱም ዲሜጥሮስ በእስራኤል ላይ ያደረገው ክፉ ነገር ሁሉና በነእርሱ ላይ የፈጸመው ከባድ ጭቆና ገና ከአሳባቸው አልጠፋም ነበር። Ver Capítulo |