Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ከሰማርያ ተወስደው ለይሁዳ አገር የተጨመሩት ሦስቱ አገሮች ከይሁዳ አገር ጋር ይሁኑ፤ በአንድ አለቃ ሥር ብቻ ይሁኑ፤ ለሊቀ ካህናት ብቻ እንጂ ለሌላ ባሥልጣን አይታዘዙ። Ver Capítulo |