Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 አንዳንዶቹ በታላላቅ መንግሥት ምሽጐች ውስጥ ይሆናሉ። አይሁዳውያን በመንግሥት ታማኝነት ቦታ ላይ ይሰማሉ፤ መሪዎቻቸውና አለቆቻቸው ከነእርሱ ውስጥ ይመረጣሉ፤ ንጉሡ በይሁዳ አገር ውስጥ እንዳዘዘው በሕጋቸው መሠረት ይተዳደራሉ። Ver Capítulo |