Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በሌላ በኩል ከዛሬ ጀምሮ ከመሬት ፍሬ የሚሰጠውን ሲሶ ለሁልጊዜ ትቻለሁ፤ ከዛፎች ፍሬ የሚደርሰኝንም እኩሌታ ትቻለሁ፤ ይህን ያደረግሁት ለይሁዳ አገርና ከሰማርያና ከገሊላ ለተጨመሩለት ለሦስቱም አገሮች ነው። Ver Capítulo |