Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በእኛ መካከል የተደረገውን ውል እናንተ ሁልጊዜ አጽንታችሁ ይዛችኋል፤ የእኛ ወዳጆች ሆናችሁ ቀርታችኋል፤ ወደ ጠላቶቻችን አልሄዳችሁም፤ ይህን ሁሉ አውቀናል፤ ስለዚህም ደስ ብሎናል። Ver Capítulo |