Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ቄስለው ወር (ከኀዳር 15 እስከ ታኀሣሥ 15) በዓሥራ አምስተኛው ቀን ንጉሡ በሚቀጥለው መሥዋዕት መሠዊያ ላይ የጥፋት ርኩሰት ሠራ፤ በይሁዳ ከተሞች ዙሪያም መሠዊያዎች ተቋቋሙ። Ver Capítulo |