Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ለሰዎቹ በውሸት የሰላም ቃል ተናገራቸውና አመኑት፤ ከዚያ በኋላ በድንገት ወደ ከተማዋ ገባ፤ ትልቅ አደጋ ጣለባት፤ በእስራኤል ውስጥ ብዙ ሰዎች ገደለ። Ver Capítulo |