Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሕብስት ማቅረቢያ ጠረጴዛውን የመጠጥ ማቅረቢያ ዕቃዎችን፥ ጽዋዎችን፥ የዕጣን ማጨሻ የወርቅ ዕቃዎችን፥ መጋረጃዎችና ዘውዶችን ወሰደ፤ በቤተ መቅደሱ መግቢያ ላይ የነበረውን የወርቅ ጌጥ በሙሉ አንሥቶ ወሰደው። Ver Capítulo |