1 ነገሥት 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእነዚህ ሠራተኞች የበላይ ሆነው ሥራውን የሚቆጣጠሩ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ሰዎችን አዘጋጀ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እንዲሁም ሰሎሞን ሥራውን የሚቈጣጠሩ ሦስት ሺሕ ሦስት መቶ ኀላፊዎች ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የእነዚህ ሠራተኞች የበላይ ሆነው ሥራውን የሚቈጣጠሩ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ሰዎችን አዘጋጀ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ይኸውም በሰሎሞን ሥራ ላይ ከተሾሙት ከሦስት ሺህ ስድስት መቶ የሠራተኞች አለቆች ሌላ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ይኸውም በሠራተኛው ሕዝብ ላይ ከተሾሙት ከሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሰዎች ሌላ ነው። Ver Capítulo |