1 ነገሥት 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቤርሳቤህም፣ “መልካም ነው፤ ይህንኑ ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” ብላ መለሰች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርስዋም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤርሳቤህም፥ “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ” አለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቤርሳቤህም “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ፤” አለች። Ver Capítulo |