1 ነገሥት 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኢዮርብዓም ንጉሥ ሆኖ ኻያ ሁለት ዓመት ከገዛ በኋላ ሞቶ ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ልጁ ናዳብ ተተክቶ ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ኢዮርብዓምም ሃያ ሁለት ዓመት ነግሦ ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ ልጁ ናዳብም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኢዮርብዓም ንጉሥ ሆኖ ኻያ ሁለት ዓመት ከገዛ በኋላ ሞቶ ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ልጁ ናዳብ ተተክቶ ነገሠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኢዮርብዓምም የነገሠበት ዘመን ሃያ አራት ዓመት ነበረ፥ ከአባቶቹም ጋር አንቀላፋ፥ ልጁም ናባጥ በፋንታው ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ኢዮርብዓምም የነገሠበት ዘመን ሃያ ሁለት ዓመት ነበረ፤ ከአባቶቹም ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ናዳብ በፋንታው ነገሠ። Ver Capítulo |