1 ነገሥት 13:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከዚያም ነቢዩ ልጆቹን፣ “በሉ አህያ ጫኑልኝ” አላቸውና ጫኑለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ልጆቹንም፥ “አህያዬን ጫኑልኝ” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ልጆቹንም “አህያ ጫኑልኝ፤” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት። Ver Capítulo |