1 ነገሥት 13:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የእግዚአብሔርም ሰው በልቶና ጠጥቶ ካበቃ በኋላ፥ ያ መልሶ ያመጣዉ ነቢይ አህያውን ጫነለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የእግዚአብሔርም ሰው በልቶና ጠጥቶ ካበቃ በኋላ፣ ያ መልሶ ያመጣው ነቢይ አህያውን ጫነለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከተመገቡም በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ከይሁዳ መልሶ ላመጣው የእግዚአብሔር ነቢይ አህያውን ጫነለት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እንጀራም ከበላ፥ ውኃም ከጠጣ በኋላ ለተመለሰው ነቢይ አህያውን ጫኑለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንጀራም ከበላ፥ ውሃም ከጠጣ በኋላ አህያውን ጫነለት። Ver Capítulo |