1 ነገሥት 1:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ደግሞም ሰሎሞን በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 ከዚህም ሌላ ሰሎሞን በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጧል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እነሆ ሰሎሞን ነግሦ በንጉሣዊ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ሰሎሞንም በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ደግሞም ሰሎሞን በመንግሥቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል። Ver Capítulo |