1 ነገሥት 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እርሷ ከንጉሡ ጋራ በመነጋገር ላይ ሳለች ነቢዩ ናታን ገባ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ቤርሳቤህ ገና ንግግርዋን ሳትጨርስ ነቢዩ ናታን ደረሰ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነሆም፥ እርስዋ ከንጉሡ ጋር ስትነጋገር ነቢዩ ናታን መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። Ver Capítulo |