1 ቆሮንቶስ 15:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው እህል ካልሞተ ሕይወት አይኖረውም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አንተ ሰነፍ! አንተ የምትዘራው እንኳን ካልፈረሰ አይበቅልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ Ver Capítulo |