1 ቆሮንቶስ 15:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነዋ! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከሞት መነሣት ከሌለ ክርስቶስ ከሞት አልተነሣም ማለት ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን ተለይቶ አልተነሣማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ Ver Capítulo |