Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ቆሮንቶስ 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትከናነብ ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 እስኪ እናንተ ፍረዱ፤ ሴት ራሷን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ይገባታልን?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 እስቲ ራሳችሁ ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትከናነብ ወደ እግዚአብሔር መጸለይዋ ተገቢ ነውን?

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እስኪ እና​ንተ ራሳ​ችሁ ፍረዱ፤ ሴት ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በም​ት​ጸ​ል​ይ​በት ጊዜ ልት​ከ​ና​ነብ አይ​ገ​ባ​ምን?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?

Ver Capítulo Copiar




1 ቆሮንቶስ 11:13
5 Referencias Cruzadas  

“እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለምን አትፈርዱም?


ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።”


ልባሞች እንደ መሆናችሁ እላለሁ፤ የምለውን ነገር እናንተ ፍረዱ።


ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት ተፈጥሮ እንኳ አያስተምራችሁምን?


ሴቶች በቤተ ክርስቲያን ዝም ይበሉ፤ ሕግም እንደሚለው እንዲታዘዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውም፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos