1 ዜና መዋዕል 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኤፍሬምም ወደ ሚስቱ ገባ፥ አረገዘችም፥ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቱም መከራ ሆኖአልና ስሙ በሪዓ ብሎ ጠራው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከዚያም ወደ ሚስቱ ገብቶ ተኛ፤ እርሷም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤተ ሰቡ ላይ ከደረሰው መከራ የተነሣ ስሙን በሪዓ አለው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዚህ በኋላ ኤፍሬም ከሚስቱ ጋር ግንኙነት አደረገ፤ እርስዋም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ በቤተሰባቸው ላይ በደረሰው መከራ ምክንያት በሪዓ የሚል ስም አወጣለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወደ ሚስቱም ገባ፥ አረገዘችም፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቴም መከራ ሆኖአልና ሲል ስሙን በሪዓ ብሎ ጠራው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወደ ሚስቱም ገባ፤ አረገዘችም፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ በቤቱም መከራ ሆኖአልና ስሙን በሪዓ ብሎ ጠራው። Ver Capítulo |