1 ዜና መዋዕል 6:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 እንዲሁም ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዓኔርንና መሰማሪያዋን፥ ቢልዓምንና መሰማሪያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ተሰጣቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም70 እንዲሁም እስራኤላውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ድርሻ ላይ ዓኔርና ቢልዓም የተባሉትን ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው ወስደው ለቀሩት የቀዓት ጐሣዎች ሰጧቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም70 በምዕራብ በኩል ባለው በምናሴ ግዛት ደግሞ የዓኔርና የቢልዓም ከተሞች በዙሪያቸው ካሉት የግጦሽ ቦታዎች ጋር ለቀሩት ለቀዓት ጐሣ ቤተሰቦች ተመድበውላቸው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)70 ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዓኔርንና መሰማሪያዋን፥ ቤልዓምንና መሰማሪያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ሰጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)70 ከምናሴም ነገድ እኵሌታ ዓኔርንና መሰማርያዋን፥ ቢልዓምንና መሰማርያዋን፥ ከቀዓት ልጆች ወገን ለቀሩት ሰጡ። Ver Capítulo |