| 1 ዜና መዋዕል 6:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 ኤሎንና መሰማሪያዋ፥ ጋት-ሪሞንና መሰማሪያዋ ናቸው።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 ኤሎንንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሰጧቸው።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 አያሎንና ጋትሪሞን ከግጦሽ መሬታቸው ጋር ናቸው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ኤሎንንና መሰማሪያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰማሪያዋን ሰጡአቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69 ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን ሰጡአቸው።Ver Capítulo |