1 ዜና መዋዕል 6:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ከቀዓትም ልጆች ወገኖች ለአንዳንዶቹ ከኤፍሬም ነገድ ከተሞች ድርሻ ነበራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 ለአንዳንድ የቀዓት ጐሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ የሚኖሩበት ከተማ ተሰጣቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 ከቀዓት ጐሣ አንዳንድ ቤተሰቦች በኤፍሬም ግዛት ውስጥ ከተሞችና የግጦሽ ቦታዎች ተመድበውላቸው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 ከቀዓትም ልጆች ወገኖች ለአንዳንዶቹ ከኤፍሬም ነገድ ከተሞች ድርሻ ነበራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 ከቀዓትም ልጆች ወገኖች ለአንዳንዶቹ ከኤፍሬም ነገድ ከተሞች ድርሻ ነበራቸው። Ver Capítulo |