1 ዜና መዋዕል 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የጌ-ሃራሽምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መዖኖታይ ደግሞ ዖፍራን ወለደ። ሠራያ የኢዮአብ አባት ሲሆን፣ ኢዮአብ ጌሐራሺምን ወለደ፤ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ስለ ነበሩ ይህ ስም ተሰጣቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች የሚኖሩባትን ጌሐራሺም ተብላ የምትጠራውን ከተማ የመሠረተው ኢዮአብን ወለደ፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 መናቲም ጎፍራን ወለደ። ሠራኢያም የጌራሲምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የጌሃራሽምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ። Ver Capítulo |