1 ዜና መዋዕል 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ ምሒርም ኤሽቶን ወለደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሹሐ ወንድም ከሉብ መሒር ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ መሒርም ኤሽቶንን ወለደ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሱሃም ወንድም ካሌብ የኤስቶንን አባት ማኪርን ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። Ver Capítulo |