1 ዜና መዋዕል 26:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለሜሱላም ኃያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩት፤ ቍጥራቸውም በአጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 መሼሌምያም ችሎታ ያላቸው ዐሥራ ስምንት ልጆችና ቤተሰቦች ነበሩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሜሱላምም ኀያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለሜሱላም ኀያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። Ver Capítulo |