1 ዜና መዋዕል 25:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ዐሥራ አምስተኛው ለኢያሪሙት ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ዐሥራ ዐምስተኛው ለኢያሪሙት፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ዐሥራ አምስተኛው ለኢየሪሙት ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ዐሥራ አምስተኛው ለኢያሪሙት ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítulo |