Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 23:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የአልዓዛር ዘሮች፤ የመጀመሪያው ረዓብያ ነበረ። አልዓዛር ሌሎች ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ወንዶች ልጆች ግን እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ኤሊዔዘርም ረሐብያ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነበረው፤ ረሐብያ ግን ብዙ ዘሮች ነበሩት።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የአ​ል​ዓ​ዛ​ርም ልጆች አለቃ ረዓ​ብያ ነበረ፤ አል​ዓ​ዛ​ርም ሌሎች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የረ​ዓ​ብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የአልዓዛርም ልጆች አለቃ ረዓብያ ነበረ፤ አልዓዛርም ሌሎች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 23:17
6 Referencias Cruzadas  

የጌርሳም ልጆች አለቃ ሱባኤል ነበረ።


የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ።


ከዓረብያ፤ የዓረብያ ልጆች አለቃው ይሺያ፤


የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሹሞ ነበር።


ወንድሞቹም፤ ለአልዓዛር ልጁ ረዓብያ፥ ልጁም የሻያ፥ ልጁም ኢዮራም፥ ልጁም ዝክሪ፥ ልጁም ሰሎሚት ነበሩ።


የሁለተኛውም ስም ኤሊዔዘር ነበረ፦ “የአባቴ አምላክ ረዳኝ፥ ከፈርዖንም ሰይፍ አዳነኝ” ብሏልና።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos