1 ዜና መዋዕል 21:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በዚያን ጊዜ ጌታ በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ እንደ መለሰለት ዳዊት ባየ ጊዜ፥ በዚያ መሥዋዕት ሠዋ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በዚያ ጊዜ ዳዊት፣ እግዚአብሔር በኢያቡሳዊው በኦርና ዐውድማ ላይ እንደ መለሰለት ሲያይ፣ በዚያው ቦታ መሥዋዕት ማቅረብ ጀመረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚህም ሁኔታ እግዚአብሔር ጸሎቱን የሰማለት መሆኑን ዳዊት ተገነዘበ፤ ስለዚህም በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ በሚገኘው መሠዊያ ላይ እንደገና መሥዋዕት አቀረበ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በዚያም ጊዜ እግዚአብሔር በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ እንደ ሰማው ዳዊት ባየ ጊዜ፥ በዚያ መሥዋዕትን ሠዋ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ እንደ መለሰለት ዳዊት ባየ ጊዜ፥ በዚያ መሥዋዕት ሠዋ። Ver Capítulo |