1 ዜና መዋዕል 15:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በራክያና ሕልቃናም የታቦቱን እልፍኝ ጠባቂዎች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በራክያና ሕልቃና የታቦቱ በር ጠባቂዎች ነበሩ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23-24 በራክያ፥ ኤልቃና፥ ዖቤድኤዶምና ዩሒያ የቃል ኪዳኑ ታቦት ጠባቂዎች ሆነው ተመረጡ፤ ካህናቱ ሸባንያ፥ ኢዮሣፍጥ፥ ናትናኤል፥ ዐማሣይ፥ ዘካርያስ፥ በናያና ኤሊዔዘር በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ፊት እየሄዱ እምቢልታ እንዲነፉ ተመረጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በራክያና ሕልቃናም ለታቦቷ በረኞች ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በራክያና ሕልቃናም ለታቦቱ በረኞች ነበሩ። Ver Capítulo |