Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ ዜማን አዋቂ ስለ ነበር ዜማውን እንዲመራ ተሾሞ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 የዝማሬው ኀላፊ ሌዋዊው አለቃ ክናንያ ነበረ፤ ይህን ኀላፊነት የወሰደው በዝማሬ የተካነ ስለ ነበር ነው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ከናንያ የሙዚቃ ችሎታ ስለ ነበረው ለሌዋውያኑ መዘምራን መሪ ሆኖ ተመረጠ፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የሌ​ዋ​ው​ያ​ኑም አለቃ ኮነ​ን​ያስ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብል​ሃ​ተኛ ነበ​ረና።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና ዜማ ያስተምራቸው ነበር።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 15:22
5 Referencias Cruzadas  

ዳዊትም በዜማ ዕቃ በመሰንቆና በበገና በጸናጽልም እንዲያዜሙ፥ ድምፃቸውንም በደስታ ከፍ እንዲያደርጉ መዘምራኑን ወንድሞቻቸውን እንዲሾሙ ለሌዋውያን አለቆች ተናገረ።


መቲትያ፥ ኤልፍሌሁ፥ ሚቅኔያ፥ ዖቤድ-ኤዶም፥ ይዒኤል፥ ዓዛዝያ ስምንት አውታር ባለው በገና ይዘምሩ ነበር።


በራክያና ሕልቃናም የታቦቱን እልፍኝ ጠባቂዎች ነበሩ።


ዳዊትም፥ ታቦቱንም የተሸከሙ ሌዋውያን ሁሉ፥ መዘምራኑም፥ የመዘምራኑም አለቃ ከናንያ የጥሩ በፍታ ቀሚስ ለብሰው ነበር፤ ዳዊትም ኤፉድ ያለበት በፍታ ለብሶ ነበር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos