1 ዜና መዋዕል 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዳግመኛም ፍልስጥኤማውያን በሸለቆው አደጋ ጣሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍልስጥኤማውያን ሸለቆውን እንደ ገና ወረሩ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍልስጥኤማውያን ደግሞ ወደ ሸለቆው ተመልሰው እንደገና መውረር ጀመሩ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በሸለቆው አደጋ ጣሉ። Ver Capítulo |