| ዘኍል 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ለእስራኤል ልጆች ንገራቸው፦ የማንኛውም ሰው ሚስት ከእርሱ ፈቀቅ ብትል፥ በእርሱም ላይ ብትበድል፥Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘አንዲት ባለትዳር ሴት ወደ ሌላ ወንድ በማዘንበል ለባሏ ባትታመን፣Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ የማንኛውም ሰው ሚስት እርሱን ትታ ፈቀቅ ብትል፥ ለእርሱም ፍጹም ታማኝ ባትሆን፥Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፦ የአንድ ሰው ሚስት ጠባይዋ ተበላሽቶ በእርሱ ላይ እምነተቢስ ልትሆን ትችላለች፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ የማንኛውም ሰው ሚስት ከእርሱ ፈቀቅ ብትል፥ በእርሱም ላይ ብትበድል፥Ver Capítulo |