ዘኍል 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙሴም እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዳዘዘው ቈጠራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ሙሴ በእግዚአብሔር ቃል በታዘዘው መሠረት እነዚህን ቈጠራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሙሴም እንደ ጌታ ቃል፥ እንደ ታዘዘው ቈጠራቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሙሴም በእግዚአብሔር ቃል እንደታዘዘው ቈጠረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙሴና አሮንም እንደ እግዚአብሔር ቃል፥ እግዚአብሔር እንደ አዘዛቸው ቈጠሩአቸው። Ver Capítulo |