La Biblia Online

Anuncios

Toda la Biblia A.T. N.T.


መዝሙር 117 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መዝሙር 117

ለእግዚአብሔር የቀረበ ምስጋና

1 መንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! ሕዝቦች ሁሉ አመስግኑት!

2 እርሱ ለእኛ ያለው ፍቅር ጽኑ ነው፤ ታማኝነቱም ዘለዓለማዊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

Mostrar Biblia Interlineal

© The Bible Society of Ethiopia, 2005

© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997

Bible Society of Ethiopia