እኔ ባሪያህና የሴት ባሪያህ ልጅ፥ ኀይሌ የደከመ ሰው፥ ዘመኔም ያነሰ፥ ሕግንና ፍርድንም ለማወቅ አነስተኛ ነኝና።
እኔ አገልጋይህ የአገልጋይትህ ልጅ፥ ለአጭር ጊዜ የምኖር ደካማ ሰው፥ ስለ ሕጎችህና ስለ ፍትሕ የማላውቅ ነኝና።