ስለዚህ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎች መንገዳቸው ቀናላቸው፥ ደስ የሚያሰኝህንም ነገር ሰዎች ዐወቁ፥ በጥበብም ዳኑ።”
በዚህ ዓይነት የምድር ነዋሪዎች መንገድ ተቃና፤ ሕዝቦች ደስ የሚያሰኝህን ሁሉ ተማሩ፤ በጥበብም ዳኑ።