“የእግዚአብሔርን ምክር የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እግዚአብሔር የሚወድደውንስ ዐስቦ የሚያውቅ ማን ነው?
የእግዚአብሔርን ሐሳብ ሊያውቅ የሚችል ሰው ማን ነው? የጌታንስ ፈቃድ በውል የሚገነዘብ ማን ነው?