La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እው​ነ​ትን የወ​ደደ ሰውም ቢኖር በእ​ርሷ ነው፤ ድካሟ ያማረ ነውና፥ ንጽ​ሕ​ና​ንና ጥበ​ብን፥ እው​ነ​ት​ንና ብር​ታ​ትን፥ ትሩ​ፋ​ት​ንና ደግ​ነ​ት​ንም ታስ​ተ​ም​ራ​ለች። በዓ​ለሙ ውስ​ጥም በሰው ሕይ​ወት ከእ​ርሷ የሚ​ሻ​ልና የሚ​ጠ​ቅም ምንም የለም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የምታፈቅረው ጽድቅን ከሆነ መልካም ምግባር የሥራዋ ፍሬ ነው፤ ቁጥብነትንና ጥንቁቅነትን፥ ፍትሕንና ጽናትንም የምታስተምር እርሷ ነችና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 8:7
0 Referencias Cruzadas