የዝምድናዋም ቸርነት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባልና ሁሉን የሚገዛ እርሱ ወደዳት።
የእግዚአብሔርን ሕይወት በመጋራት የተከበረ የትውልድ ሐረጓን ይበልጥ ከፍ ከፍ አአደረገች፤ የሁሉም ጌታ የሆነው አምላክም ይወዳታል።