በእርስዋም ምክንያት አለመሞትን አገኘሁ፤ ከእኔም በኋላ ለሚመጡ ሰዎች ለዘለዓለም መታሰቢያን ተውሁ።
በእርሷ አማካኝነት ሕያውነትን አገኛለሁ፤ ለተተኪዎቼም ዘላለማዊ መታሰቢያን እተዋለሁ።