በተፈጠርሁም ጊዜ እንደ ሰው ሁሉ ነፍስን ነሣሁ፥ በመከራዬም ምሳሌ ወደ ምድር ወረድሁ፤ የቃልም መጀመርያ እንደ ሁሉ ልቅሶን አለቀስሁ።
እንደተወለድሁ እኔም አየር ስቤያለሁ፥ ሁላችንን በተሸከመችውም ምድር ላይ ወድቄያለሁ፤ እንደ ሌሎች ሁሉ የመጀመሪያው ድምፄም ለቅሶ ነበር።