የፈጠረውንና ነባቢት ነፍስን ያሳደረበትን፥ የሕይወት መንፈስንም እፍ ያለበትን አላወቀውምና።
ሕያው ነፍስ እፍ ያለበትን፥ የማይሞት መንፈስ የሰጠውን፥ አንዱን ፈጣሪውን ዘንግቷል።