በጠላቶቻቸው ዘንድ ያሉ የተዋረዱ ከብቶችን አማልክት እያሉ ብዙ ዘመን በስሕተት ጐዳና ተጐድተዋልና፥ ዕውቀት እንደሌላቸው ልጆችም ሐሰትን ተናገሩ።
በስሕተት መንገድ ብዙ ተጉዘዋል፤ መርዘኞቹንና የጠሉትን እንስሳት በማምለክ፥ ክፉና ደጉን እንዳልለዩ ለጋ ሕፃናትም ታልለዋልና።