ለሞት የሚገቡ እነዚህ የልጆችህ ጠላቶች ባሉበት ዘንድም በእንዲህ ያለ ትዕግሥት ፈረድህ፥ ከክፉም ይድኑባት ዘንድ ዘመንንና መንገድን ሰጠሃቸው።
ሞት የተፈረደባቸው ቢሆንም እንኳ፥ የልጆችህን ጠላቶች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና በላላ መልክ ከቀጣህ፥ ከክፋትም ይርቁ ዘንድ ጊዜና ቦታን ከሰጠሃቸው፥