ከሃሊነትህ የጽድቅ መጀመሪያ ነውና፥ ሁሉን መፍጠርህና መግዛትህ ሁሉን ይቅር እንድትል ያደርግሃል።
ኃያልነትህ አዳኝነትህ፥ ልዕልናህ ምሕረትህ ያጐናጽፋሉና፤