እንደዚሁም በተጠሙ ጊዜ ስለተፈታተኑህ ተቃዋሚዎችን ፈረድህባቸው።
የፍቅር እርምት ከሆነውና በራሳቸው ላይ ከደረሰው መከራ፥ በቁጣ የተፈረደባቸው ክፉዎች ሰዎች፥ ምን ያህል ስቃይ እንደ ደረሰባቸው ተገነዘቡ፤