በዚህም ተቸግረው በተጨነቁ ጊዜ በጎ ነገርን አደረግህላቸው።
ጠላቶቻቸው ግን ደምና ጭቃ ተለውሶ ያደፈረሰውን የማያቋርጥ የወንዝ ምንጭ ብቻ ነበራቸው፤